ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ትራምፕን እጨብጣለሁ መታሰር አልፈልግም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ትራምፕን እጨብጣለሁ መታሰር አልፈልግም ”
“ ትራምፕን እጨብጣለሁ መታሰር አልፈልግም ”

የስፔን አጥቂ ቦርሀ ኢግሌሲያስ በፍፃሜው ጨዋታ ወቅት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን መጨበጥ እንዳስፈራው ተናግሯል።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፍፃሜው ተገኝተው ዋንጫውን ለአሸናፊው ይሰጣሉ።

ከትራምፕ ጋር ሊገናኝ ስለመሆኑ የተጠየቀው ቦርሀ ኢግሌሲያስ ስለሚኖረው ቅፅበት አስቤ ነበር ብሏል።

“ ለትራምፕ ሰላምታ አቀርባለሁ ” ሲል ምላሽ የሰጠው ተጨዋቹ “ መጨረሻዬ እስር ቤት እንዲሆን አልፈልግም ” ብሏል።

አክሎም “ በፍጥነት እንደሚጠናቀቅ ተስፋ አደርጋለሁ ስለዚህ በፍጥነት እረሳዋለሁ ” ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች