ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ትራምፕ ለኢንፋንቲኖ ስልክ እንደደወሉ ተነገረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ትራምፕ ለኢንፋንቲኖ ስልክ እንደደወሉ ተነገረ !
ትራምፕ ለኢንፋንቲኖ ስልክ እንደደወሉ ተነገረ ! የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ደውለውላቸው ነበር። የፕሬዝዳንቱ የስልክ ጥሪ አሜሪካ ከቦስኒያ ካደረገችው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ መሆኑ ተሰምቷል። ዶናልድ ትራምፕ በስልክ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የፎላሪን ባሎገንን ቀይ ካርድ በድጋሜ እንዲመለከቱ መጠየቃቸው ተገልጿል። ፊፋ ከቀናት በኋላ ትላንት የቀይ ካርድ ውሳኔውን…

ተዛማጅ ታሪኮች