ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቶተንሀም ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር ይገባዋል ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቶተንሀም ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር ይገባዋል ”
“ ቶተንሀም ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር ይገባዋል ”

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ጠንካራ ቡድን እየገነቡ መሆኑን በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

“ ቶተንሀም ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ መፎካከር ይገባዋል “ ሲሉ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ተናግረዋል።

“ ጠንካራ ቡድን በመገንባታችን ደስተኞች ነን ” ያሉት ዲ ዘርቢ “ ነገርግን አሁን ስራውን ማጠናቀቅ አለብን እስካሁን አልጨረስንም ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች