ቶተንሀም ማርሙሽን ለማስፈረም ተስማማ !

ቶተንሀም ማርሙሽን ለማስፈረም ተስማማ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ኦማር ማርሙሽን ከማንችስተር ሲቲ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ቶተንሀም ተጫዋቹን የሚያስፈርመው በ 50 ሚልዮን ፓውንድ የመግዛት ግዴታ ባካተተ ውሰት ውል መሆኑ ተገልጿል። ግብፃዊው አጥቂ ኦማር ማርሙሽ በነገው ዕለት ወደ ለንደን በማምራት የህክምና ምርመራውን ያደርጋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe


