ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም ሮሜሮን ለአርሰናል መሸጥ አይፈልግም !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም ሮሜሮን ለአርሰናል መሸጥ አይፈልግም !
ቶተንሀም ሮሜሮን ለአርሰናል መሸጥ አይፈልግም ! አርሰናል አርጀንቲናዊውን የቶተንሀም ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ የማስፈረም ፍላጎት እንደነበረው ተገልጿል። ቢሆንም ቶተንሀም ተጫዋቹን ለሰሜን ለንደን ተቀናቃኛቸው ለመሸጥ ፍቃደኛ አለመሆናቸው ተነግሯል። በሌላ በኩል አትሌቲኮ ማድሪድ ሮሜሮን ለማስፈረም በዚህ ክረምት በድጋሜ ፍላጎት አሳይቷል። አርጀንቲናዊው ተከላካይ ሮሜሮ ቀጣይ መዳረሻው አትሌቲኮ…

ተዛማጅ ታሪኮች