ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም ወሳኝ ተጫዋቹን በጉዳት አጣ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም ወሳኝ ተጫዋቹን በጉዳት አጣ !
ቶተንሀም ወሳኝ ተጫዋቹን በጉዳት አጣ !

ስፔናዊው የቶተንሀም የመስመር ተጨዋች ፔድሮ ፖሮ የ ሀምስትሪንግ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።

በዚህም ምክንያት ፔድሮ ፖሮ ለአንድ ወር ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

የ 27ዓመቱ ተጨዋች ፔድሮ ፖሮ በጉዳቱ ምክንያት ከስፔን ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ መሆኑ ይታወቃል።

ፔድሮ ፖሮ ቶተንሀም በሊጉ ከማንችስተር ዩናይትድ በሚያደርገው ጨዋታ የማይገኝ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች