ቶተንሀም ዳግም ሽንፈት ገጠመው !

ቶተንሀም ዳግም ሽንፈት ገጠመው !
አስቶን ቪላ ቶተንሀምን 3ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የመጀመሪያውን ሶስት ነጥብ አሳክቷል።
ግቦችን ለአስቶን ቪላ ማንዛምቢ ፣ ጃክሰን እና ቡንዲያ እንዲሁም ለቶተንሀም ጋላገር እና ሀኬ አስቆጥረዋል።
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም በፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
የአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬው አስቶን ቪላ በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያውን ሶስት ነጥብ አሳክቷል።
ጥሩ ብቃቱን ያሳየው የአስቶን ቪላው ግብ ጠባቂ ሱዙኪ የጨዋታው ኮከብ በመባል ሊመረጥ ችሏል።
የሊግ ደረጃቸው ?
1️⃣5️⃣ አስቶን ቪላ :- 4 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ቶተንሀም :- 2 ነጥብ
ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት መልስ :-
- ቶተንሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲሁም
- አስቶን ቪላ ከ ብሬንትፎርድ ጋር ይጫወታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe