“ ቼልሲን ለመልቀቅ እየሰራን ነው ” የኢንዞ ፈርናንዴዝ ወኪል

“ ቼልሲን ለመልቀቅ እየሰራን ነው ” የኢንዞ ፈርናንዴዝ ወኪል
“ ማድሪድን ማን የማይወድ አለ ”
የአርጀንቲናው ተጨዋች ኢንዞ ፈርናንዴዝ ወኪል ዣቪየር ፓስቶር ቼልሲን ለመልቀቅ እየሰሩ መሆኑን አስታውቋል።
ወኪሉ በንግግሩም " ቼልሲን ለመልቀቅ አማራጮችን እየተመለከትን ነው “ብሏል።
ኢንዞ ፈርናንዴዝ ማድሪድ ከተማን ይወድ እንደሆነ የተጠየቀው ወኪሉ “ ማድሪድን ማን ይጠላል " ሲል መልሷል።
አክሎም ጓደኛው ጁሊያን አልቫሬዝ እዛ ነው የሚገኘው የእረፍት ጊዜያቸውን አብረው ማሳለፍ ይችላሉ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe