ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ታዳጊ ለማስፈረም ተቃርቧል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ታዳጊ ለማስፈረም ተቃርቧል !
ቼልሲ ታዳጊ ለማስፈረም ተቃርቧል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሜሪካዊ ታዳጊ ከሎስ አንጀለስ ጋላክሲ ለማስፈረም ተቃርበዋል።

ሰማያዊዎቹ የ 16ዓመቱን አማካይ ቪሴንቴ ጋርሺያ ዝውውር እያጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል።

ተጨዋቹ በ 2028 18ዓመት ሲሞላው ወደ እንግሊዝ በመሄድ ቡድኑን እንደሚቀላቀል ተዘግቧል።

የታዳጊው የዝውውር ሂሳብ 3️⃣ ሚልዮን ዶላር እና ተጨማሪ ክፍያ መሆኑን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ቼልሲ በቅርቡ ሌላኛውን አማሪካዊ ታዳጊ ቤንጂ ፍላዎርስ ከዳላስ ማስፈረማቸው አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች