ቼልሲ ከማን ጋር ለመለያየት አቅዷል ?

ቼልሲ ከማን ጋር ለመለያየት አቅዷል ?
በአዲሱ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በቀጣይ ቀናት ከተጫዋቾቹ ጋር እንደሚለያይ ይጠበቃል።
ቼልሲ አሊሀንድሮ ጋርናቾን ለመሸጥ 50 ሚልዮን ዩሮ መጠየቃቸው ሲገለፅ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ አዲስ ክለብ ያመራል የሚል እምነት ክለቡ አለው።
ለክለቡ ቅርብ የሆነ ምንጮች እንዳስነበቡት :-
- ከ ፕርሚየር ሊግ
- ከ አውሮፓ ሊጎች
- ከ ሳውዲ ሊግ ፈላጊዎቹ ሲሆኑ አንዳቸው ተገቢውን ክፍያ ይፈፅማሉ ብለው እየተጠባበቁ ይገኛሉ።
ቼልሲዎች ከ ጋርኖቾ በተጨማሪም ከፊት መስመር አጥቂ ክፍሉ ተጫዋቾችን እንደሚቀንሱ ይጠበቃል።
በዚህም መሰረት ከ :-
- ሊያም ዴላፕ
- ኒኮላስ ጃክሰን
- ኢማኑኤል ኢሜጋ መካከል ክለቡን መልቀቅ ያለበትን ተጫዋች ያሳውቃሉ።
ቼልሲ በተጨማሪም ከሴርያው ክለብ ኮሞ ጋር በተከላካያቸው ትሬቪር ቻሎባህ ዝውውር እየተነጋገሩ ሲገኝ የቀረበላቸውን ሁለት የዝውውር ሂሳብ ውድቅ አድርገዋል።
ክለቡ ለሽያጭ ካቀረባቸው ተጫዋች መካከል :-
- ቤንዮት ባድያሺሌ
- አክሰል ዲያሲ
- ፍሊፕ ጆርጌንሰን
- ማማዱ ሳር ይገኙበታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe