ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቼልሲ የለንደን ትልቁ ክለብ ነው ” ሮጀርስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቼልሲ የለንደን ትልቁ ክለብ ነው ” ሮጀርስ
“ ቼልሲ የለንደን ትልቁ ክለብ ነው ” ሮጀርስ

እንግሊዛዊው ተጨዋች ሞርጋን ሮጀርስ ቼልሲን በመቀላቀሉ መደሰቱን ከፊርማው በኋላ ተናግሯል።

“ ለእኔ ቼልሲ የለንደን ትልቁ ክለብ ነው ” ያለው ሮጀርስ “ ከልጅነቴ ጀምሮ ሳደንቀው የነበረ ክለብ ነው " ብሏል።

ከኮል ፓልመር ጋር ሲነጋገር እንደነበር የገለፀው ሮጀርስ “ አብረን መጫወት እንወድ ነበር ሁለታችንም ተደስተናል "ብሏል።

አክሎም “ እሱ ለእኔ መደወል እና መፃፍ አላቆመም ነበር ከጓደኛ ጎን መጫወት እና ቀኑን አብሮ ማሳለፍ የተለየ ነገር ነው " ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች