ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኒውካስል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኒውካስል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ኒውካስል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ኒውካስል ዩናይትድ ስዊዘርላንዳዊውን አማካይ ጆሀን ማንዛምቢ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ኒውካስል ተጫዋቹን በ 5️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከፍሬቡርግ ጋር መስማማታቸው ተገልጿል። የ 20ዓመቱ አማካይ ጆሀን ማንዛምቢ በዚህ የአለም ዋንጫ ውድድር ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል። ተጨዋቹ በአራት የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች 3️⃣ ጎሎች አስቆጥሮ 2️⃣

ተዛማጅ ታሪኮች