ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ናይሮቢ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታዘጋጃለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ናይሮቢ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታዘጋጃለች !
ናይሮቢ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታዘጋጃለች ! የ አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር እንደሚካሄድ ታውቋል። ጎረቤት ሀገር ኬንያ የ 2029 አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን እንድታስተናግድ በአለም አትሌቲክስ ተመርጣለች። ናይሮቢ ለንደን ፣ ሮም እና ሙኒክን በመርታት የአለም ሻምፒዮናውን እንድታዘጋጅ እድሉን አግኝታለች። የ አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በታሪክ…

ተዛማጅ ታሪኮች