ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኖርዌይ ታላቅ አቀባበል ሊደረግላት ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኖርዌይ ታላቅ አቀባበል ሊደረግላት ነው !
ኖርዌይ ታላቅ አቀባበል ሊደረግላት ነው !

የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት በሀገሪቱ ቤተመንግስት ትልቅ ንጉሳዊ አቀባበል ሊደረግለት መሆኑ ተገልጿል።

ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ያስመዘገበውን ታሪካዊ ቆይታ አስመልክቶ አቀባበሉ ሊዘጋጅላቸው ችሏል።

በቤተመንግስት በሚደረገው ንጉሳዊ አቀባበል ላይ :-

- የኖርዌይ ንጉስ ሀራላድ አምስተኛ
- ልዕል ሀኮን
- ልዕልት ኢንግሪድ አሌክሳንድራ
- ልዑል ሰቭሬ ማግነስ በአቀባበሉ ላይ ይገኛሉ።

ቡድኑ በቤተመንግስት ከሚደረግለት የክብር አቀባበል በኃላ በከተማዋ ከህዝቡ ጋር ደስታቸውን እንደሚጋሩ ይጠበቃል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች