አለም ዋንጫው ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል !

አለም ዋንጫው ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል !
የአለማችን ትልቁ የስፖርት ውድድር አለም ዋንጫ ዛሬ ምሽት በኒው ዮርክ ሜት ላይፍ ስታዲየም ፍፃሜውን ያገኛል።
በፍፃሜው መርሐ ግብር ስፔን እና አርጀንቲና ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ተጠባቂ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
ፍፃሜው የአውሮፓ ሻምፒዮናዋን ስፔን ከ ደቡብ አሜሪካ ሻምፒዮኗ አርጀንቲና ጋር የሚያፋልም ይሆናል።
በአለም ዋንጫው በሰባት ጨዋታዎች አንድ ግብ ብቻ ያስተናገደችው ስፔን ከ 1️⃣6️⃣ዓመት በኃላ ለሁለተኛ ጊዜ አለም ዋንጫውን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ ይገባሉ።
አርጀንቲና ኮከቧ ሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻ ጨዋታው እንደሆነ ሲነገር የአለም ሻምፒዮና ክብራቸውን ለማስጠበቅ የሚያደርጉት ፍልሚያ ነው።
ሁለቱ ሀገራት በፊፋ “ወቅታዊ “ ወርሀዊ ደረጃ አርጀንቲና 1️⃣ኛ እንዲሁም ስፔን 2️⃣ኛ ደረጃን ይዘው ይገኛሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe