አለም ዋንጫ : ተጠባቂው የግል ሽልማቶች

አለም ዋንጫ : ተጠባቂው የግል ሽልማቶች
በአለም ዋንጫው አሸናፊ ለሚሆመው ሀገር ከሚሰጠው የዋንጫ ሽልማት በተጨማሪም የግል ሽልማቶች በምሽቱ መርሐ ግብር የሚጠበቅ ነው።
በርካታ የግል ሽልማት ተሸላሚዎች ሲኖሩ :-
- የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ
- የውድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ
- የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች
- የውድድሩ ኮከብ ወጣት ተጫዋች ሽልማት የሚደረግ ይሆናል።
የኮከብ ግብ አግቢነቱን ኪሊያን ምባፔ እና ሊዮኔል ሜሲ መካከል አጓጊ ፉክክር እየተደረገ ይገኛል።
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ በምሽቱ ጨዋታ ጎል የሚያስቆጥር ከሆነ የኮከብ ግብ አግቢ እና ኮከብ ተጫዋች ሽልማትን እንደሚወስድ ይገመታል።
🇪🇸 የወርቅ ጓንቱን ለማሸነፍ በአለም ዋንጫው አንድ ጎል ብቻ ያስተናገደው ስፔናዊው ግብ ጠባቂ ኡናይ ሲሞን ቀዳሚው ሆኖ ይገኛል።
🇪🇸 በተመሳሳይ የ 19ዓመቱ የቡድን አጋሩ ላሚን ያማል ካሳየው አይን ሳቢ እንቅስቃሴ በኃላ ለምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማት ቅድመ ግምቱን አግኝቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe