ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሊሀንድሮ ጋርናቾ ወደ አስቶን ቪላ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሊሀንድሮ ጋርናቾ ወደ አስቶን ቪላ ?
አሊሀንድሮ ጋርናቾ ወደ አስቶን ቪላ ?

አስቶን ቪላ አርጀንቲናዊውን የቼልሲ ተጨዋች አሊሀንድሮ ጋርናቾ ማስፈረም እንደሚፈልግ ተገልጿል።

አስቶን ቪላ በአሁኑ ሰዓት ተጫዋቹን ለማስፈረም ይፋዊ ጥያቄውን ለቼልሲ ማቅረቡ ተነግሯል።

አስቶን ቪላ ያቀረበው ጥያቄ የመግዛት አማራጭ ያካተተ የውሰት ውል መሆኑ ተዘግቧል።

ሰማያዊዎቹ አሊሀንድሮ ጋርናቾን በቋሚ ዝውውር መሸጥ እንደሚፈልጉ ከዚህ በፊት መገለፁ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች