ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አልቫሬዝን 200 ሚልዮን ቢቀርብም አንሸጥም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አልቫሬዝን 200 ሚልዮን ቢቀርብም አንሸጥም ”
“ አልቫሬዝን 200 ሚልዮን ቢቀርብም አንሸጥም ”

የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚጌል አንሄል ሂል ጁሊያን አልቫሬዝ አይሸጥም ሲሉ አስታውቋል።

“ አልቫሬዝ ለአትሌቲኮ ማድሪድ የሚስማማ አጥቂ ነው ከእሱ ጋር መቀጠል እንፈልጋለን ” ሲሉ ሀላፊው ተናግረዋል።

ምላሻችን ግልጽ ነው የሚሉት ሀላፊው “ 200 ሚልዮን ዩሮ ቢቀርብም አንሸጥም “ ሲሉ አረጋግጠዋል።

አልቫሬዝን ለማስፈረም ባርሴሎና 100 ሚልዮን እንዲሁም ሪያል ማድሪድ 150 ሚልዮን ዩሮ አቅርበው ውድቅ እንደሆነባቸው ይታወሳል።‌‌

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች