አልቫሬዝ ለማድሪድ ደርቢ ይደርሳል ?

አልቫሬዝ ለማድሪድ ደርቢ ይደርሳል ?
አርጀንቲናዊው የአትሌቲኮ ማድሪድ ተጨዋች ጁሊያን አልቫሬዝ በጉዳት ከሜዳ ርቆ ነበር።
አሁን ላይ ጁሊያን አልቫሬዝ ከጉዳቱ ማገገሙን አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ አረጋግጠዋል።
ይህንንም ተከትሎ አልቫሬዝ በነገው የማድሪድ ደርቢ ወደ ሜዳ ይመለሳል ሲሉ አሰልጣኙ አሳውቀዋል።
“ በቋሚነት መጀመር አለመጀመሩን ገና አልወሰንም “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe