ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አልቫሬዝ ወደ አርሰናል ሊሄድ ይችላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አልቫሬዝ ወደ አርሰናል ሊሄድ ይችላል ?
አልቫሬዝ ወደ አርሰናል ሊሄድ ይችላል ?

አርጀንቲናዊው ተጨዋች ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ አርሰናል የሚያቀናበት እድል በጣም አነስተኛ መሆኑ ተነግሯል።

አልቫሬዝ ከሚኬል አርቴታ ጋር መነጋገሩ እና ወደ አርሰናል መምጣት እንደማይፈልግ በግልጽ እንደነገራቸው ተገልጿል።

የተጨዋቹ ውሳኔውን ሊቀይር የሚችልበት እድል ቢኖርም አሁን ላይ ግን ምልክቶች የሉም ተብሏል።

አርሰናል ጁሊያን አልቫሬዝን ካላገኘ ባሉት ተጨዋቾች ሊቀጥል እንደሚችል ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች