ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አል ሂላል ሰመርቪሌን ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አል ሂላል ሰመርቪሌን ለማስፈረም ተስማማ !
አል ሂላል ሰመርቪሌን ለማስፈረም ተስማማ ! የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ሰመርቪሌን ለማስፈረም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። አል ሂላል የ 24ዓመቱን የክንፍ ተጨዋች ሰመርቪሌ በ 8️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። ተጨዋቹ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ቀጠሮ የያዘ ሲሆን በክለቡ የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንደሚፈርም ተሰምቷል። ኔዘርላንዳዊው ተጨዋች…

ተዛማጅ ታሪኮች