ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አማዱ ኦናና ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አማዱ ኦናና ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?
አማዱ ኦናና ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?

የቤልጂየም እና አስቶን ቪላ አማካይ አማዱ ኦናና በአለም ዋንጫ ወቅት ከባድ የጉልበት ጉዳት እንደገጠመው ይታወቃል።

ተጨዋቹ በዛሬው ዕለት በፈረንሳይ ሊዮን ቀዶ ጥገና ማድረጉ ተገልጿል።

በዚህም ምክንያት አማዱ ኦናና ለሚቀጥሉት ዘጠኝ ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል።

አስቶን ቪላ የአማዱ ኦናናን መጎዳት ተከትሎ ጆሀን ማንዛምቢን ከፍሬቡርግ ማስፈረሙ ይታወሳል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች