አማዱ ኦናና ከባድ ጉዳት ገጠመው !

አማዱ ኦናና ከባድ ጉዳት ገጠመው !
የቤልጂየም እና አስቶን ቪላ አማካይ አማዱ ኦናና በአሜሪካ ጨዋታ ከባድ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።
በመጀመሪያው አጋማሽ ተቀይሮ የወጣው አማዱ ኦናና የ " ACL " ጉዳት እንዳጋጠመው ተነግሯል።
በዚህም ምክንያት ተጨዋቾች ለበርካታ ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል።
ሮሜሎ ሉካኩ በጨዋታው አራተኛ ጎል ካስቆጠረ በኋላ የኦናናን 24 ቁጥር ማልያ ይዞ ደስታውን ገልጿል።
አማካይ የማስፈረም እቅድ ያልነበረው አስቶን ቪላ በቀጣይ ወደ ዝውውር ገበያው ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe