“ አሜሪካ ከውድድሩ እንድንሰናበት ትፈልጋለች “ ታሬሚ

“ አሜሪካ ከውድድሩ እንድንሰናበት ትፈልጋለች “ ታሬሚ
“ ከሁሉም ነገር ጋር ነው ፍልሚያችን “
የኢራን ብሔራዊ ቡድን አምበል መህዲ ታሬሚ የአለም ዋንጫውን አዘጋጅ ፊፋ እና ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖን ዳግም ተችቷል።
ከግብፅ ጋር አቻ ከተለያዩ በኋላ ቃሉን የሰጠው መህዲ ታሬሚ “ በታሪክ በጣም አስከፊው የአለም ዋንጫ ነው “ ሲል ገልፆታል።
“ ፊፋ የገጠሙንን ችግር መፍታት ነበረበት ነገርግን እንዳለመታደል ሆኖ ማድረግ አልቻለም “ ሲል ወቅሷል።
በመጀመሪያ ጨዋታ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጎብኝተውን “ ገና መጀመሩ ነው ይስተካከል ብለው ነበር ሳያደርጉት የምድብ ጨዋታ አለቀ "ብሏል።
" እዚህ ከሁሉም ነገሮች ጋር እየተፋለምን ነው ሰዎች ምን እንደሚፈልጉ አላውቅም ፍትሀዊ አይደለም እዚህ አንድ የሚያግዘን ሰው የለም “ ታሬሚ
አክሎም “ ማንም ሊረዳን የሚፈልግ የለም እንድንወጣላቸው የሚፈልጉ ከሆነ እንወጣላቸዋለን ነገርግን ፍትሀዊ እይደለም “ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe