ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሜሪካ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሜሪካ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !
አሜሪካ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !

አዘጋጇ ሀገር አሜሪካ 2ለ0 በሆነ ውጤት ቦስንያን በማሸነፍ አስራ ስድስት ውስጥ መግባታቸውን አረጋግጠዋል።

ፍሎረን ባሎጉን እና ቲልማን አዘጋጇን ሀገር አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል።

ባሎጉን በአለም ዋንጫው ሶስተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

🟥 ፍሎረን ባላጉን በጨዋታው የቀይ ካርድ ሲመለከት ቀጣይ ወሳኝ ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል።

የአለም ዋንጫውን እያዘጋጁ የሚገኙት አሜሪካ ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ሶስቱም ሀገራት በጥሎ ማለፉ እንመለከታቸዋለን።

አሜሪካ በቀጣይ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ከ ቤልጅዬም ጋር በሲያትል ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች