አርሰናል ማንን እየተመለከተ ነው ?

አርሰናል ማንን እየተመለከተ ነው ?
አርሰናል በዝውውር ገበያው አሁን ላይ የመጀመሪያ ኢላማው የአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ መሆኑ ተገልጿል።
ሞርጋን ሮጀርስ አርሰናልን ጨምሮ በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
አስቶን ቪላ ተጫዋቹን ለመሸጥ የእንግሊዝ ሪከርድ የሆነ የዝውውር ሂሳብ እንደሚፈልግ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
መድፈኞቹ በሌላ በኩል የፊት መስመራቸውን ለማጠናከር ብራድሌይ ባርኮላን በአማራጭነት ይዘዋል።
በሌላ በኩል ብሩኖ ጉማሬስ የአርሰናል ኢላማ ሲሆን ቶናሊ እና ጎርደንን ያጣው ኒውካስል አቋሙ አይሸጥም የሚል መሆኑ ተገልጿል።
አርሰናልን ማን ይለቃል ?
ስፔናዊው ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋ ትሮሳርድን ተከትሎ ክለቡን ሊለቅ የሚችል ተጨዋች መሆኑ ተገልጿል።
ማርቲን ኦዴጋርድ በበኩሉ በአርሰናል ደስተኛ መሆኑ ሲገለፅ ወደ ቱርክ ለመሄድ ተስማምቷል የተባለው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተጠቁሟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe