ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !
አርሰናል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ብሩኖ ጉማሬሽን ከኒውካስል ዩናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። መድፈኞቹ ተጫዋቹን በ 7️⃣5️⃣ ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ማስፈረማቸው ተገልጿል። በተጨዋቹ የሽያጭ ትርፍ ላይ የጉማሬሽ የቀድሞ ክለብ ሊዮን 20% ያህል ከሰባት እስከ ስምንት ሚልዮን ፓውንድ ያገኛል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች