ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ቪንሰስን ማስፈረም ይፈልጋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ቪንሰስን ማስፈረም ይፈልጋል !
አርሰናል ቪንሰስን ማስፈረም ይፈልጋል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ቪንሰስ ጁኒየርን ከሪያል ማድሪድ ለማስፈረም እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገልጿል። የዝውውር ሁኔታው ገና በመጀመሪያ ደረጃ ላይ መሆኑ ሲገለፅ የክለብ ንግግር ገና አልተጀመረም ተብሏል። ይሁን እንጂ በአርሰናል አስተዳደር ውስጥ በሁሉም ደረጃዎች ላይ ያሉ ሀላፊዎች ዝውውሩን ማስደቃቸው ተነግሯል። አርሰናል ተጫዋቹን የሚገዛበት ሁኔታ ሪያል…

ተዛማጅ ታሪኮች