አርሰናል ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !

አርሰናል ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ክርስቲያን ኖርጋርድን ለኤቨርተን ለመሸጥ ከስምምነት ደርሰዋል። ኤቨርተን የ 32ዓመቱ አማካይ ክርስቲያን ኖርጋርድ በ 7️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ለመግዛት ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ተጨዋቹ በሚቀጥለው ሳምንት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ኖርጋርድ ባለፈው አመት ከብሬንትፎርድ 1️⃣2️⃣ ሚልዮን ዩሮ…


