አርሰናል ትሮሳርድን ለመሸጥ ተስማማ !

አርሰናል ትሮሳርድን ለመሸጥ ተስማማ !
የቱርኩ ክለብ ቤሺክታሽ ሊያንድሮ ትሮሳርድን ለማስፈረም ከአርሰናል ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተነገረ።
ቤሺክታሽ ተጫዋቹን አጠቃላይ 2️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ተስማምቷል።
ዝውውሩ ገና አለመጠናቀቁና ክለቡ በግል ጥቅማጥቅም ዙሪያ ከተጨዋቹ ጋር እየተነጋገረ መሆኑ ተጠቁሟል።
የ 31ዓመቱ ተጨዋች ትሮሳርድ በአርሰናል ቤት ያለው ኮንትራት በሚቀጥለው አመት ያበቃ ነበር።
ትሮሳርድ አርሰናል ባለፈው አመት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ሲያሳካ ትልቅ አስተዋጽኦ ነበረው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe