ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል አዲስ ሂሳብ ሊያቀርብ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል አዲስ ሂሳብ ሊያቀርብ ነው !
አርሰናል አዲስ ሂሳብ ሊያቀርብ ነው !

አርሰናል በቀጣይ ቀናት በብሩኖ ጉማሬሽ ዝውውር ዙሪያ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር አዲስ ውይይት ያደርጋል።

መድፈኞቹ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ከስምምነት ለመድረስ ጥረት እንደሚያደርጉ ተዘግቧል።

አርሰናል ቀድሞውን ከብራዚላዊው አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽ ጋር በግል ከስምምነት መድረሳቸው ይታወቃል።

መድፈኞቹ ለማቅረብ ያዘጋጁት አዲሱ የዝውውር ሂሳብ ከ 7️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ በላይ መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች