አርሰናል ኢንተርን በሳንሲሮ አይገጥምም !

አርሰናል ኢንተርን በሳንሲሮ አይገጥምም !
አርሰናል እና ኢንተር ሚላን ባለፉት ሁለት አመታት በሻምፒየንስ ሊጉ ምድብ ሳንሲሮ ላይ ተጫውተው ነበር።
ይህንንም ተከትሎ ሁለቱ ክለቦች በዚህ አመት በሊጉ ውድድር ሳንሲሮ ስታዲየም ላይ የማይጫወቱ ይሆናል።
የዩኤፋ ህግ ተመሳሳይ ክለቦች በተከታታይ ለሶስተኛ ጊዜ በአንድ ስታዲየም እንዲጫወቱ አይፈቅድም።
ይሁን እንጂ ሁለቱ ክለቦች በዚህ አመት በሊጉ ኤምሬትስ ስታዲየም ላይ ሊጫወቱ ይችላሉ።
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የሊግ ውድድር ድልድል በዛሬው ዕለት ይፋ ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe