አርሰናል ኮንሳን ለማስፈረም ተቃርቧል !

አርሰናል ኮንሳን ለማስፈረም ተቃርቧል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የአስቶን ቪላውን ተከላካይ ኮንሳ ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸው ተገልጿል። የ 28ዓመቱ ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የአርሰናል የመጀመሪያ ኢላማ ሆኖ ቆይቶ ነበር። አሁን ላይ መድፈኞቹ ተጫዋቹን ወደ ስብሰባቸው ለመቀላቀል እየተቃረቡ እንደሚገኙ ተነግሯል። በተጨዋቹ የዝውውር ሂሳብ ዙሪያ ከስምምነት ለመድረስ…


