ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ወጣት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ወጣት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !
አርሰናል ወጣት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የካርዲፍ ሲቲውን ወጣት ተጨዋች አክሴል ዶንቼቭ ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸው ተነግሯል።

ተጨዋቹ በካርዲፍ ሲቲ ታሪክ በዋናው ቡድን የተሳተፈ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች በመሆን ሪከርድ ይዟል።

የ 16ዓመቱ ታዳጊ ከፊት መስመር ቦታ በተጨማሪ የአጥቂ አማካይ ቦታ ተሰልፎ ማገልገል እንደሚችል ተነግሯል።

ተጨዋቹ በዌልስ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን እየተጫወተ ሲገኝ ለፖላንድም የመጫወት እድል እንዳለው ተጠቁሟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች