“ አርሰናል የእንግሊዝ ትልቁ ክለብ ነው ”

“ አርሰናል የእንግሊዝ ትልቁ ክለብ ነው ”
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የሊድሱን ግብ ጠባቂ ኢያን ሜስሌር ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ግብ ጠባቂው ከሊድስ ዩናይትድ ጋር መለያየቱን ተከትሎ በነፃ ዝውውር አርሰናልን ተቀላቅሏል።
በሊድስ ዩናይትድ በነበረው የሰባት አመታት ቆይታ 215 ጨዋታዎች ማድረግ ችሏል።
ግብ ጠባቂው ከፊርማው በኋላ “ በጣም ደስተኛ ነኝ ትልቅ ቀን ነው ለእኔ ምክንያቱም የሊጉን አሸናፊ ተቀላቅያለሁ " ብሏል።
“ ለእኔ አርሰናል የእንግሊዝ ትልቁ ክለብ ነው ” የሚለው ግብ ጠባቂው ለአርሰናል በመፈረሜ በጣም ኮርቻለሁ "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe