አርሰናል የወዳጅነት ጨዋታውን ተሸንፏል !

አርሰናል የወዳጅነት ጨዋታውን ተሸንፏል !
አርሰናል ከሪያል ቤቲስ ጋር ያደረገውን የቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሪያል ቤቲስን የማሸነፊያ ጎሎች ሪኬልሜ ፣ ዶሳ እና ፎርናልስ ከመረብ አሳርፈዋል።
ለመድፈኞቹ ፔሮ ሄንካፔ ብቸኛዋን ጎል ማስቆጠር ችሏል።
አርሰናል እሁድ በኤምሬትስ ስታዲየም ተጨማሪ የወዳጅነት ጨዋታውን ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe