ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ !
አርሰናል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም በቃል የዝውውር ጥያቄ አቅርበው ነበር። መድፈኞቹ ለኒውካስል ዩናይትድ ያቀረቡት የዝውውር ሂሳብ ከ 6️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ያነሰ መሆኑ ተነግሯል። ኒውካስል ዩናይትድ የዝውውር ሂሳቡ በቂ አይደለም በሚል የአርሰናልን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የ 28ዓመቱ ተጨዋች ብሩኖ ጉማሬሽ…

ተዛማጅ ታሪኮች