ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርጀንቲና ለፊፋ ጥያቄ አቀረበች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርጀንቲና ለፊፋ ጥያቄ አቀረበች !
አርጀንቲና ለፊፋ ጥያቄ አቀረበች !

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ከ እንግሊዝ ጋር ለፍፃሜ ለማለፍ ላለባቸው ወሳኝ መርሐ ግብር ለፊፋ ጥያቄ ማቅረባቸው ተዘግቧል።

አርጀንቲና በጨዋታው ለመጠቀምፈ ያሰበችውን ማልያ አስመልክቶ ምርጫዋን በመግለፅ ጥያቄውን አቅርባለች።

አርጀንቲና ለጨዋታው ሁለተኛ ማልያዋን ለመጠቀም ፍላጎት አላት።

አርጀንቲና ከዚህ ቀደም በ 1986 እና 1998 አለም ዋንጫ እንግሊዝን ስታሸንፍ ይህን ተመሳሳይ ማልያ ለብሳ ተጫውታ ነበር።

አርጀንቲና እሮብ ከ እንግሊዝ ጋር በምታደርገው መርሐ ግብር ይህን ማልያ ትጠቀማለች ተብሎ ይጠበቃል።

ፊፋ የአርጀንቲናን ጥያቄ አይቶ ውሳኔውን በነገው ዕለት እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች