አርጀንቲና ተከታታይ ድሏን አሳካች !

አርጀንቲና ተከታታይ ድሏን አሳካች !
የወቅቱ የአለም ዋንጫ አሸናፊ አርጀንቲና ከጆርዳን ጋር ያደረገችውን የምድብ ጨዋታ 3ለ1 ማሸነፍ ችላለች።
የአርጀንቲናን የድል ግቦች ሊዮኔል ሜሲ ፣ ላውታሮ ማርቲኔዝ እና ሎ ሴልሶ አስቆጥረዋል።
አርጀንቲና ሶስቱንም የምድብ ጨዋታዎች አሸንፋ ጥሎ ማለፉን መቀላቀል ችላለች።
ሊዮኔል ሜሲ በዚህ ውድድር ስድስተኛ አጠቃላይ በአለም ዋንጫው 1️⃣9️⃣ኛ ጎሉን አስቆጥሯል።
አርጀንቲና በጥሎ ማለፉ ከኬፕ ቨርዴ ብሔራዊ ቡድን ጋር ትጫወታለች።
በሌላ የምድቡ ጨዋታ አልጄሪያ እና ኦስትሪያ 3ለ3 መለያየታቸውን ተከትሎ ወደ ጥሎ ማለፉ ተያይዘው አልፈዋል።
ይህንንም ተከትሎ አራን ከአለም ዋንጫው ተሰናብታለች።
በጥሎ ማለፉ :-
- አልጄሪያ ከ ስዊዘርላንድ
- ኦስትሪያ ከ ስፔን ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe