አርጀንቲና አስራ ስድስቱን ተቀላቀለች !

አርጀንቲና አስራ ስድስቱን ተቀላቀለች !
በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ አርጀንቲና ኬፕ ቨርዴን 3ለ2 በማሸነፍ አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች።
የወቅቱ የአለም ሻምፒዮን አርጀንቲና አሸናፊነቷን ለማወጅ ወደ ተጨማሪ ሰላሳ ደቂቃ ለማምራት ተገዳለች።
ሊዮኔል ሜሲ ፤ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ዲኔይስ ቦርጌስ በራሱ መረብ ላይ አርጀንቲናን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች አስቆጥረዋል።
ለተሰናባቹ የኬፕ ቨርዴ ብሔራዊ ቡድን ግቦችን ዱዋርቴ እና ካብራል ማስቆጠር ችለዋል።
ሊዮኔል ሜሲ በአለም ዋንጫው 7️⃣ኛ ጎሉን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል።
አርጀንቲና በቀጣይ ሩብ ፍፃሜውን ለመቀላቀል ከግብጽ ጋር የምትጫወት ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe