አርጀንቲና ክስ ለመመስረት ማሰቧ ተሰማ !

አርጀንቲና ክስ ለመመስረት ማሰቧ ተሰማ !
የአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ተጨዋቾቼን ኢላማ ያደረገ ሀሰተኛ ዘመቻ ከፍተዋል ባላቸው ላይ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ማሰቡ ተገልጿል።
ፌዴሬሽኑ ክስ የሚመሰርተው ዘመቻውን የመሩ ሰዎችን በስም ማጥፋት መሆኑ ተነግሯል።
በተጨማሪም በተፈበረኩ እና ባልተረጋገጡ ምስሎች እንዲሁም መሰረተ ቢስ ክሶችን ያቀረቡ ሰዎችን እንደሚከስ ተነግሯል።
ህጋዊ እርምጃው ተቋማት እና ተደማጭነት ያላቸው የማህበራዊ ገፆች ላይ ብቻ ያተኮረ አለመሆኑ ተነግሯል።
ለዘመቻው መስፋፋት አስተዋጽኦ ያደረጉ ግለሰቦች ያላቸው ተከታይ ታይቶ ክስ ይመሰረትባቸዋል ተብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe