ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አስቶን ቪላ ማንዛምቢን ለማስፈረም ተቃረበ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አስቶን ቪላ ማንዛምቢን ለማስፈረም ተቃረበ !
አስቶን ቪላ ማንዛምቢን ለማስፈረም ተቃረበ ! አስቶን ቪላ ስዊዘርላንዳዊውን አማካይ ጆሀን ማንዛምቢ ከፍሬቡርግ ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል። ኒውካስል ዩናይትድ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከክለቡ ጋር ከስምምነት ደርሰው እንደነበር ይታወሳል። ይሁን ጆሀን ማንዛምቢ ገና መዳረሻውን እንዳልወሰነ ተነግሯል። አስቶን ቪላ ይህንን ክፍተት ተጠቅሞ ተጫዋቹን የግሉ ለማድረግ ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል። አስቶን…

ተዛማጅ ታሪኮች