ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አንቶኒ ቴለር ከዳኝነት ራሳቸውን አግልለዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አንቶኒ ቴለር ከዳኝነት ራሳቸውን አግልለዋል !
አንቶኒ ቴለር ከዳኝነት ራሳቸውን አግልለዋል !

የፕሪሚየር ሊጉ ዳኛ አንቶኒ ቴለር ከእግር ኳስ ዳኝነት ራሳቸውን እንዳገለሉ በይፋ አስታውቀዋል።

አንቶኒ ቴለር በፕሮፌሽናል እግርኳስ ዳኝነት ሀያ አመታት አገልግለዋል።

የ 47ዓመቱ ዳኛ አንቶኒ ቴለር በዳኝነት ህይወታቸው 8️⃣3️⃣1️⃣ ጨዋታዎችን መርተዋል።

ዳኛው በአለም ዋንጫው የመሩት የስፔን እና ፖርቹጋል ጨዋታ የመጨረሻ ጨዋታቸው ሆኖ ተመዝግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች