“ አንድም ትልቅ ተጨዋች የለንም ” ቶኒ ክሩስ

“ አንድም ትልቅ ተጨዋች የለንም ” ቶኒ ክሩስ
ጀርመናዊው የቀድሞ ታሪካዊ ተጨዋች ቶኒ ክሩስ የሀገሩን ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ተችቷል።
ቶኒ ክሩስ በሰጠው አስተያየት “ በብሔራዊ ቡድን አንድም በትልቅ ደረጃ የሚነሳ ተጨዋች የለንም “ ብሏል።
“ ትልቅ አቅም ያላቸው ተጨዋቾች አሉን ነገርግን ይሄ ብቻውን ትልቅ ተጨዋች አያደርጋቸውም “ ሲል ነው ቶኒ ክሩስ የገለፀው።
አክሎም “ ትልቅ ተጨዋቾች ሁሉንም ጨዋታዎች እየወሰኑ ኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመሩ ነው ” ሲል ገልጿል።
በፓራጓይ ጨዋታ የተወሰኑ የጀርመን ተጨዋቾች ከጆናታን ታህ በፊት መለያ ምት እንዲመቱ ተጠይቀው በፍርሃት አንመታም ማለታቸው ተገልጾ ነበር።
በዚህም ምክንያት ጆናታን ታህ ሀላፊነት በመውሰድ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ መትቶ ሊሰተው ችሏል።.
@tikvahethsport @kidusyoftahe