አንድሬ ኦናና በውሰት ክለቡን ይለቃል !

አንድሬ ኦናና በውሰት ክለቡን ይለቃል ! የማንችስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በድጋሜ በውሰት ክለቡን እንደሚለቅ ተገልጿል። ግብ ጠባቂው ባለፈው አመት በቆየበት ትራብዞንስፖር እንደሚመለስ የቱርክ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። ካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በማንችስተር ዩናይትድ እቅድ ውስጥ እንደሌለ መገለፁ አይዘነጋም። አሁን ላይ ትራብዞንስፖር ለማንችስተር ዩናይትድ የውሰት ክፍያ…


