ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አንድ ጨዋታ አላማችንን አይቀይርም ” ማይክል ካሪክ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው ቢሸነፍም ቀጣይ ጨዋታ ላይ ያተኩራል ብለዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አንድ ጨዋታ አላማችንን አይቀይርም ” ማይክል ካሪክ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው ቢሸነፍም ቀጣይ ጨዋታ ላይ ያተኩራል ብለዋል።
“ አንድ ጨዋታ አላማችንን አይቀይርም ” ማይክል ካሪክ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው ቢሸነፍም ቀጣይ ጨዋታ ላይ ያተኩራል ብለዋል። “ ይሄ አንድ ጨዋታ ነው ገና የውድድር አመቱ መጀመሪያ ነው እቅዳችንን አይቀይረውም “ ሲሉ ካሪክ ተናግረዋል። አክለውም “ ለመቀበል ከባድ ነው ነገርግን አንድ ጨዋታ ነው የክለቡን አቅጣጫ አያስቀይርም "ብለዋል። " መረጋጋት እና ቀጣይ…

ተዛማጅ ታሪኮች