አጓጊው የኮከብ ግብ አግቢ ፉክክር !

አጓጊው የኮከብ ግብ አግቢ ፉክክር !
በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ከፍተኛ ፉክክር የታየበት የኮከብ ግብ አግቢነት በአጓጊነቱ ቀጥሎ ይገኛል።
ከመሪዎቹ ተርታ ካሉ ተጫዋቾች ውስጥ በሩብ ፍፃሜው የሚገኙ ግብ አስቆጣሪዎች በሚያደርጉት መርሐ ግብሮች ይጠበቃሉ።
መሪዎቹ ይህን ይመስላሉ :-
• 8️⃣ ጎሎች - ሊዮኔል ሜሲ 🇦🇷
• 7️⃣ ጎሎች - ኪሊያን ምባፔ 🇫🇷 እና ኤርሊንግ ሀላንድ 🇳🇴
• 6️⃣ጎሎች - ሀሪ ኬን 🏴
• 4️⃣ ጎሎች - ኦስማን ዴምቤሌ ፣ ማይክል ኦያርዛባል እና ጁድ ቤሊንግሀም
➡️ አራት ጎሎችን አስቆጥረው ሀገራቸው በሩብ ፍፃሜው ያላለፉ ተጫዋቾች አልተካተቱበትም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe