ኢራኦላ ጣታቸውን ለምን ይጠቀልላሉ ?

ኢራኦላ ጣታቸውን ለምን ይጠቀልላሉ ?
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ጨዋታ ለማድረግ ስታዲየም ሲደርሱ በቅድሚያ ጣታቸውን ይጠቀልላሉ።
አሰልጣኙ ስታዲየም ሲደርሱ የመጀመሪያ ስራቸው የተወሰኑ ጣቶቻቸውን በነጭ መጠቅለያ ማሰር ነው።
የአሰልጣኙ ድርጊት ከኢፕስዊች ታውን ጨዋታ በኋላ በማህበራዊ ሚዲያው መነጋገሪያ ሆኖም ነበር።
አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ከዚህ በፊት ለምን እንደሚያደርጉ ተጠይቀው “ የማይረባ ነገር ነው አጉል እምነት ነው ” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
ለረጅም ጊዜ ማድረጋቸውን የገለፁት ኢራኦላ " በተጨዋችነት ዳኞች አውልቅ ብለውኝ ያውቃሉ ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም "ብለዋል።
“ የወዳጅነት ቢሆንም በእያንዳንዱ ጨዋታ ማድረግ ያስደስተኛል " ያሉት አሰልጣኙ “ ለምጄዋለሁ ነገርግን አስፈላጊ አይደለም ብለዋል።
አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ በአካዳሚ እያሉ ጀምሮ ይህንን የማድረግ ልማድ እንዳላቸው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe