ኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አሳክታለች !

ኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አሳክታለች !
በዴንማርክ ኮፐንሀገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አሳክታለች።
በሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር አትሌት ልቅና አምባው 1ኛ በመውጣት ለሀገሯ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አስገኝታለች።
አትሌቷ 14:41 በሆነ ሰዓት በመግባት የአመቱ ምርጥ ሰዓቷን ማስመዝገብ ችላለች።
ረፋድ ላይ በተደረገ የአንድ ማይል ውድድር አትሌት ፍሬወይኑ ሀይሉ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳልያ ማሳካት ችላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe