ኢንዞ ፈርናንዴዝ ትላንት ለምን አልተሰለፈም ?

ኢንዞ ፈርናንዴዝ ትላንት ለምን አልተሰለፈም ?
የቼልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከትላንቱ የሉተን ታውን ካራባኦ ካፕ ጨዋታ ውጪ ነበር።
ኢንዞ ፈርናንዴዝ ትላንት ያልተሳተፈው መጫወት ባለመፈለጉ መሆኑን አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ተናግረዋል።
አሰልጣኙ በሰጡት አስተያየት ኢንዞ ፈርናንዴዝ የመጫወት ፍላጎት እንዳልነበረው ጠቁመዋል።
“ ለእኔ ተጨዋች ያለው የመጫወት ፍላጎት ስሜት በጣም አስፈላጊ ነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
አርጀንቲናዊው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ስሙ ከማንችስተር ሲቲ ጋር እየተያያዘ ይገኛል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe